Message from Abba Theophilus
July 5 and 6, 2024
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
Welcome to St. John the Baptist and St. Arsema EOT Monastery’s Website
The St. John the Baptist and St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery, located in San Miguel, California, is a spiritual and cultural center for the Ethiopian Orthodox Tewahedo community in the United States. This monastery serves as a place of worship, community gathering, and cultural preservation for Ethiopian Orthodox Christians. It is dedicated to St. John the Baptist and St. Arsema, both revered figures in the Ethiopian Orthodox faith. The monastery not only offers regular religious services but also hosts events, educational programs, and activities that aim to uphold and share the rich traditions and teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Visit us.
Address:
69300 Vineyard Canyon Rd
San Miguel, CA 93451
USA
የአብነት ተማሪዎች
ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ አንድነት የኢ.ኦ.ተ. ገዳም በካሊፎርኒያ የአብነት ተማሪዎች
Youths in St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewohedo Monastery
ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛል – 1ኛ ቆሮ 16፤9
በመካከለኛው የካልፎርንያ ግዛት የተቋቋመው የ”ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢ.ኦ.ተ. አንድነት ገዳም” በአጭር ግዜ የተሟላ መንፈሳዊ አገልግሎት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል።
ይህም በዚህ አገር ተወልደው ለሚያድጉ ልጆች ልዩ ትኩረት ማድረግን መሰረት ያደረገ እንዲሁም አፋጣኝ ድጋፍ ለሚሹ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ወገኖቻችን አስቸኳይና የተሟላ አግልግሎት ለመስጠት ይቻል ዘንድ አማራጭ ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን። የገዳሙን አገልግሎት በተለየ ሁኔታ ለልጆችና ለወጣቶች ተደራሽ ለማድረግ የምዕመናንን አስቸካይ ድጋፍ መጠይቅ ግድ ብሏል። በመሆኑም አቅማችሁ የሚፈቅድ እያንዳንዳችሁ የ$5,000 ወይንም አቅማችሁ የፈቀደውን መጠን ብድር ለገዳሙ በመስጠት ይህን ትልቅ ዕራዕይ እውን ለማድረግ ትረባረቡልን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪ እናቀርባለን። ለዚህ ታላቅ አገልግሎትና አላማ የሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ የሆናችሁ ሁሉ አሻራቸውን በማስቀመጥ በታሪክ እና በትውልድ የማይረሳ ሕያው የሆነ ሥራ እንድትሠሩ እናሳስባለን።
The Consecration of Gateway to Heaven St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery
The Consecration of Gateway to Heaven St. John the Baptist & St. Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery on February 25 & 26, 2022